top of page

Search
southomotheatre
May 23, 20230 min read
0 comments


የእውቀት ሽግግር በቴአትር ጥበባት ትምህርት ቤቶቻችን
ከዚህ ቀደም በታተመው ፅሁፍ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ስለተደረገው መጠነኛ የእውቀት ሽግግር በአጭሩ አስነብበን (https://www.southomotheatre.com/post/%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%8B%8D%...
mastu89
Jun 9, 20221 min read
0 comments


Knowledge Transfer in Ethiopian Theatre
The South Omo Theatre Company (SOT) is striving to create new outlook to the wide-ranging Ethiopian Theatre. The company is also working...
mastu89
Jun 8, 20221 min read
0 comments


የእውቀት ሽግግር በቴአትር ቤቶቻችን
የደቡብ ኦሞ ቴአትር ኩባንያ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የቴአትር ጥበብ እስካሁን በስፋት ባልታየ መነፅር ለመመልከት እና የሀገራችን ጠበብት እየባዘኑበት ያለውን የኢትዮጵያን የቴአትር ቅርፅ የማግኘት ጥረት በተቻለው አቅም...
mastu89
Jun 8, 20221 min read
0 comments


‘መሬታችን’ አሸነፈ!
የደቡብ ኦሞ ቴአትር ኩባንያ (ደኡቴኮ) መስራች አባል ጋዜጠኛ እና የፊልም ባለሞያ አሌክሳንድራ ጀኖቫ (https://twitter.com/Alexandraaa_cg) ፅፋ እና አዘጋጅታ ያቀረበችው ‘መሬታችን' የተሰኘው አጭር...
mastu89
May 9, 20221 min read
0 comments


‘Our Land’ WON!
SOT member and filmmaker Alexandra Genova’s (https://twitter.com/Alexandraaa_cg) ‘Our Land’ won the 2022 British Academy of Film and...
mastu89
May 9, 20221 min read
0 comments


የወዳጅነት ብሩህ ጉዞ!
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እና በደቡብ ኦሞ ቴአትር ኩባንያ መካከል በጋራ ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ፊርማ ተፈረመ። የፊርማ ስነስርአቱ የተካሄደው ሚያዚያ 11/2014 ዓ.ም ነበር። ስምምነቱ ሁለቱን አካላት በቴአትር...
mastu89
Apr 21, 20221 min read
0 comments


Shading light into the future...
A Memorandum of Understanding (MoU) was signed between Wolkite University (WKU) and South Omo Theatre Company (SOT) on 19th April, 2022....
mastu89
Apr 21, 20221 min read
0 comments


የአርበኞች ማስታወሻ
ክቡራን የደቡብ ኦሞ ቴአትር ኩባንያ ምጥን የኢትዮጵያ ቴአትር ታሪክ አንባቢዎች እንደምን ከርማችኋል? ዛሬ መቀመጫውን በመናገሻችን መሀል ፒያሳ ከሚኒሊክ አደባባይ እና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን አባት ከሆኑት ሰማእቱ አቡነ...
mastu89
Mar 30, 20223 min read
0 comments


ተጓዡ የኢትዮጵያ ቴአትር አምድ
የምጥኔ አንባቢዎች እንደምን ከርማችሁልኛል? ዛሬ ትውልዱ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሆኖ ለሙሉ ኢትዮጵያ የጥበብ ብርሀንን ስለፈነጠቀ ድንቅ ኢትዮጵያዊ አወጋችኋለሁ። በቀድሞው ሸዋ ክፍለ ሀገር ተጉለት እና ቡልጋ አውራጃ...
mastu89
Mar 22, 20223 min read
0 comments


ባለሪኮርዱ ሁለገብ ከያኒ
“አፈጣጠሩም አሟሟቱም በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ነበር” የተባለለት ይህ ከ100 አመታት የኢትዮጵያ ዘመናዊ የቴአትር ታሪክ ውስጥ እርሱ የቴአትር ጥበብ ሞያን ከተቀላቀለ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ለ79 አመታት በማንም...
mastu89
Dec 7, 20215 min read
0 comments


ሀገር አፍቃሪው ማቴዎስ በቀለ
ከደብረ ኤሊያሱ ሸቅርቅር የቅኔ፣ ድጓ እና ምስጢር ሊቅ ቀኝጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ አይነ ግቡ ተማሪዎች መካከል በቀዳሚነት የሚጠራው ኢትዮጵያዊው ሁለገብ ከያኒ ማቴዎስ በቀለን ላስተዋውቃችሁ። በዚህች ምጥን ፅሁፍ የቴአትር...
mastu89
Dec 1, 20215 min read
0 comments


የኢትዮጵያ ሀገር ፍቅር ማህበር/ ሀገር ፍቅር ቴአትር
ፋሽስት ኢጣሊያ በአፍሪካው ንጉስ እምዬ ምኒሊክ በ1888 ጥጋቡ በርዶለት፣ ተዋርዶ ከተመለሰ በኋላ አርባ አመታትን ሲያቄም፣ በጉልበት እና በሞራል ሲዘጋጅ ከርሞ ይህችን ፅጌረዳ የሆነች ሲያዩዋት ውበቷን መቋቋም...
mastu89
Nov 30, 20215 min read
0 comments


የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ግንባታ ... ባልታየው መነፅር
ወድ የኢትዮጵያ ልጆች እንደምን ከርማችኋል? ዛሬ አዲሲቷን ኢትዮጵያ ከገነቧት ሰበዞች መካከል ስለ አንዱ አሰፋፈር እጅግ በአጭሩ አወጋችኋለሁ። መልካም ንባብ። የሰው ልጅ ታሪክ ከቅድመ ታሪክ አንስቶ የሰው ልጅ ፊደል...
mastu89
Nov 22, 20215 min read
0 comments


“ቲራኒያ ኮ ኮይሳኒ” / ዳኛው
ጤና ይስጥልኝ ውድ አንባቢዎቼ። ‘ትምህርት ለሁሉም’ በሚለው ምጥን ፅሁፍ (https://www.southomotheatre.com/post/%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B5-%E1%88%...
mastu89
Nov 19, 20214 min read
0 comments


ትምህርት ለሁሉም!
እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር ከ1948 ጀምሮ “በአለም አቀፍ የሰባዊ መብት ድንጋጌ”፣ “በአለም አቀፉ የምጣኔ ሀብት፣ ማህበራዊ እና ባህላዊ መብቶች ስምምነት”፣ “በሴቶች ላይ የሚደረግ ማንኛውም አይነት መገለልን...
mastu89
Nov 18, 20216 min read
0 comments


መሬታችን
የደቡብ ኦሞ ቴአትር ኩባንያ (ደኡቴኮ) መስራች አባል የሆነችው ጋዜጠኛ እና የፊልም ባለሞያ አሌክሳንድራ ጀኖቫ https://twitter.com/Alexandraaa_cg ባሳለፍነው ሳምንት እአአ ጥቅምት 26/2021 ዓ.ም...
mastu89
Oct 29, 20211 min read
0 comments


Our Land
SOT member and filmmaker Alexandra Genova https://twitter.com/Alexandraaa_cg premiered her documentary ‘Our Land’ this week, coinciding...
mastu89
Oct 29, 20211 min read
0 comments


ቅብብሎሽ
የዛሬው ምጥን ፅሁፌን የምጀምረው በሁለት ተያያዥ ጥያቄዎች ነው። 1. ሀብት ለእርስዎ ምንድን ነው? 2. ሀብትዎን ለመጠበቅ ምን ያደርጋሉ? ምላሽዎን ከራስዎ አሊያም በአካባቢዎ ካለ ሰው ጋር ወይ ደግሞ ከዚህ ፅሁፍ ስር...
mastu89
Oct 28, 20215 min read
0 comments


ሲያጌጡ ...
ውበት እንደየማህበረሰቡ፣ ዝቅ ሲል ደግሞ እንደየ ግለሰቡ ይደፈየናል። ለእያንዳንዱ የውበት ዘርፍ የሚሰጠው ትንታኔም በብዛት የግል ልምድን እና ምልከታን ማዕከል ያደረገ ነው። በዚህች ምጥን ፅሁፍ የሰውነት ላይ ውበት...
mastu89
Oct 20, 20213 min read
0 comments
bottom of page